አጠቃላይ የባለስልጣን መስሪያቤቱ የሰራተኞች ጉባኤ ተካሄደ፡፡
የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች እና አመራሮች በያዝነው በጀት አመት የጤና ቁጥጥር ትኩረት አድርጎ የሚሰራባቸው /ፍላግ ሺፕሰ /እና የሩብ ዓመት እንቅስቃሴ ላይ ቀሊቲ በሚገኘው አዲስ በሚገነባው የጤና ቁጥጥር የልህቀት ማዕከል ግቢ ውስጥ ውይይት አደረጉ፡፡ የባለስልጣን መስሪያቤቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሪት ሄራን ገርባ እንዳስታወቁት ባለስልጣን መስሪያቤቱ በያዝነው በጀት ዓመት በአራት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሠራ የገለፁ…