ከ208,530 ብር በላይ የሚገመት ሕገወጥ መድኃኒት፣ አደንዛዥ ዕፆችና አልሚ ምግቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡
ከ208,530 ብር በላይ የሚገመት ሕገወጥ መድኃኒት፣ አደንዛዥ ዕፆችና አልሚ ምግቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ከኦሮሚያ ብ/ክ/መ በቦረና ዞን በሞያሌ ወረዳ እና በሱማሌ ብ/ክ/መ ሊበን ዞን ዳዋ ወረዳ ከሁለቱ የክልል ጤና ተቆጣጣሪዎች ጋር በመተባበር በሱቆችና መድኃኒት ቤቶች ላይ በተደረገው ድንገተኛ ፍተሻ ከ181,060 ብር በላይ የሚገመት ሕገወጥ መድኃኒት፣ አደንዛዥ ዕፆችና አልሚ ምግቦች…