ወ/ሪት ሄራን ገርባ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የ2015ዓ.ም የጤናው ዘርፍ የላቀ አመራር ተሽላሚ ሆኑ፡፡
ወ/ሪት ሄራን ገርባ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የ2015ዓ.ም የጤናው ዘርፍ የላቀ አመራር ተሽላሚ ሆኑ፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ የተሸለሙት በዛሬው ዕለት የ24ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ በሀዋሳ ከተማ ሲጀመር ነው። ወ/ሪት ሄራን ለሽልማት የበቁት የጤና ግብዓቶች ቁጥጥርን ውጤታማ በማድረግና ተቋሙን ወደ ተሻለ ደረጃ በማሽጋገር ላሳዩት የላቀ አመራር ነው። ወ/ሪት ሄራን ሽልማቱን ሲቀበሉ ባደረጉት ንግግር…