የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በመግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ በምግብና መድኃኒት ምርቶች ባደረገው የቁጥጥር ሥራዎች የተመዘገቡ ውጤቶችን ይፋ ተደረገ፡፡
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በመግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ በምግብና መድኃኒት ምርቶች ባደረገው የቁጥጥር ሥራዎች የተመዘገቡ ውጤቶችን ይፋ ተደረገ፡፡ በ23 የምግብ ዓይነቶች ላይ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ ፤ በቁጥር ወደ 208 ናሙናዎች በዚህ ሶስት ወር የጥራት ምርመራ የተደረገላቸው ሲሆን 195 የምግብ ዓይነቶች መስፈርቱን ሟሟላት ሲችሉ 13 ናሙና…