የጥራት ደረጃቸውን ያላሟሉ መድኃኒቶችና የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግቦች ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር በማዋል እንዲወገዱ ተደረገ፡፡
የጥራት ደረጃቸውን ያላሟሉ መድኃኒቶችና የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግቦች ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር በማዋል እንዲወገዱ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2011 በጀት ዓመት በመግቢያና መውጫ ኬላዎች ባደረገው ቁጥጥር ደህንነታቸውና ጥራታቸውን ያልጠበቁ የምግብና የመድኃኒት ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር በማዋል እንዲወገዱ ማድረጉን አስታወቀ። ጥራትና ደህንነታቸው ሳይጠበቅ በሕገወጥ መንገድ ወደ ሀገር…