በረቂቅ ህግ ላይ አስተያየት እንዲሰጥ
የህክምና ጋዝ ቁጥጥር ረቂቅ መመሪያ በአዋጅ 1112/2011 መሰረት አዲስ ረቂቅ መመሪያ የተዘጋጀ በመሆኑ በረቂቁ ላይ አስተያየት ለመስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ከባለስልጣኑ ድረ-ገጽ የተፃነውን ረቂቅ መመሪያ በማውረድ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አፍሪካ ጎዳና ቦሌ ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት ፀሀይ ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ የባለስልጣኑ መስሪያ ቤት የህግ አገልግሎት የስራ ክፍል በሮ 11ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኢ-ሜይል አድራሻ contactefda@efda.gov.et ወይም በፖስታ ቁ. 5681 እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ከቀኑ 11፡00 ድረስ በጽሑፍ እንድትልኩ በአክብሮት ጥሪ ያስተላልፋል፡፡
ሰነዱን ለማውረድ ይህንን ይጫኑ Medical gas draft Directive for public comment
የኢትዮጵያ የምግብ እና መደኃኒት ባለስልጣን!