በረቂቅ ህግ ላይ አስተያየት እንዲሰጥ
የባዮ-ኢኪቫለንስ ሴንተር ማቋቋሚያ(Bio-equivalence Center Establishment draft directive)በአዋጅ 1112/2011 መሰረት አዲስ ረቂቅ መመሪያ የተዘጋጀ በመሆኑ በረቂቁ ላይ አስተያየት ለመስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው በባለስልጣኑ ድረ-ገጽ የተጫነውን በማውረድ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አፍሪካ ጎዳና ቦሌ ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት ፀሀይ ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ የባለስልጣኑ መሥሪያ ቤት የሕግ አገልግሎት የሥራ ክፍል በሮ ቁጥር 105 በአካል በመቅረብ ወይም በኢ-ሜይል አድራሻ contactefda@efda.gov.et ወይም በፖስታ ቁ. 5681 እስከ ጥቅምት 6 ቀን 2017 ከቀኑ 11፡00 ድረስ በጽሑፍ እንድትልኩ በአክብሮት ጥሪ ያስተላልፋል፡፡
የኢትዮጵያ የምግብ እና መደኃኒት ባለስልጣን!
ለማውረድ ይህንን ይጫኑ Draft Bioequivalence center establishment directive for public comment Oct 1, 2024