የኢትየጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ደረጃቸውን ያልጠበቁና ሐሰተኛ የመድኃኒት ምርቶችን በመለየት ከገበያ ውጪ እንዲሆኑ አደረገ
የኢትየጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ደረጃቸውን ያልጠበቁና ሐሰተኛ የመድኃኒት ምርቶችን በመለየት ከገበያ ውጪ እንዲሆኑ ለማድረግ እንዲሁም የመድኃኒት ሥርጭትን ለማሳለጥ የሚረዳ የመድኃኒት ክትትል (ባር ኮዲንግ፣ዳታ ማትሪክስና ሌሎች) ሥርዓት ለመዘርጋት እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል። የባለሥልጣኑ መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ት ሄራን ገርባ የመድኃኒት ክትትል ሥርዓት አተገባበር (Pharmaceutical product traceability) ረቂቅ መመሪያን ለማዳበር ከባለድርሻ አካላት ጋር የተደረገውን የምክክር አውደጥናት…