የእጅ ማጽጃ ኬሚካል (Hand sanitizer)፣ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎ (Medical mask, Surgical N95 respirator, N95 respirator)፣ Mechanical Ventilator, IR Thermo Meter, Oxygen concentrator, CoVID 19 Diagnostic test kits, Pulse Oximeter በሀገር ውስጥ ማምረት ወይንም ከውጪ ሀገር ማስመጣት ከፈለጉ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለዚሁ ዓላማ ብሎ ያዘጋጀውን ጊዜያዊ መመሪያ እና መስፈርቶች ይህንን http://www.fmhaca.gov.et/covid19-publications/ በመጫን ይመልከቱ፡፡ የተጠየቁትን መስፈርቶች በማሟላት ቤትዎ ሆነው (ወደ ኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ሳይመጡ) በዚህ etcovid19@efda.gov.et ኢሜል አያይዘው በመላክ ፈጣን ምላሽ ያገኛሉ፡፡