ለሕክምና አገልግሎት የሚውል የፊት መሸፈኛ ጭምብል (Medical mask) እና N95 የመተንፈሻ የሕክምና ጭንብል (Surgical N95 respirator) አምራቾችና አስመጪዎችን እውቅና እንዲሰጥ በሕግ ሥልጣን የተሰጠው ለኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ሲሆን ብቃታቸውን አረጋግጦ እንዲያመርቱ ወይንም እንዲያስመጡ ፈቃድ የሰጣቸውን ተቋማትና የምርቱን ስም ይህንን https://eris.efda.gov.et/public/temporary_coc በመጫን ይመልከቱ፡